ማሳያ የስልክ ስክሪፕቶች
ስሪት A
ሰላም፣ ይህ ከ[እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ የኤጀንሲ፣ የድርጅት፣ ወይም የትምህርት ቤት ስም] የተቀዳ ጥሪ ነው። በዚህ የበጋ ወቅት ትምህርት ቤት ሲዘጋ ልጆችዎን ለመመገብ ስለሚረዳው ፕሮግራም ጠቃሚ መረጃ ልናካፍልዎ እንፈልጋለን። ብቁ የሆኑ ቤተሰቦች አስቤዛ ለመግዛት ከ[የ Summer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ፕሮግራም [$120] ለእያንዳንዱ ልጅ ማግኘት ይችላሉ። በዚህ የበጋ ወቅት በትምህርት ቤት፣ በካምፖች ወይም በሌሎች ቦታዎች ከሚቀርቡት ነፃ ምግቦች በተጨማሪ ለልጆችዎ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ማግኘት ይችላሉ።
ለቤተሰብዎ የቀረበው ምን እንደሆነ ለማወቅ፣ እባክዎን [የSummer EBT/Sun Bucks የመገኛ አድራሻ]ን ያነጋግሩ ወይም የበለጠ ለማወቅ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ]ን ይጎብኙ።
ስሪት B
ሰላም፣ ይህ ከ[እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ የኤጀንሲ፣ የድርጅት፣ ወይም ትምህርት ቤት ስም] ስለ [የSummerEBT/Sun Bucks ያስገቡ] ለእርስዎ ለማሳወቅ የተቀዳ ጥሪ ነው። ይህ የምግብ ፕሮግራም በበጋ ወቅት ትምህርት ቤት ሲዘጋ ብቁ ለሆኑ ቤተሰቦች አስቤዛ እንዲገዙ በአንድ ልጅ [$120] ይሰጣል። የበለጠ ለማወቅ [የSummer EBT/Sun Bucks የመገኛ አድራሻን ያስገቡ]ን ያነጋግሩ ወይም [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ]ን ይጎብኙ።
ማሳያ የጽሑፍ መልዕክቶች
በጣም ጥሩው ልምምድ የጽሑፍ መልዕክቶችን በ 160 ቁምፊዎች ማስቀመጥ ነው። ቦታ ያዢዎችን በማስተካከል ምክንያት፣ በሚከተሉት መልዕክቶች ውስጥ የቁምፊዎች ብዛት ከፍ ሊል ይችላል።
- ፕሮግራሙን ማስተዋወቅ
- በዚህ የበጋ ወቅት ልጆችዎ ከትምህርት ቤት ወጥተው ቤት ሲሆኑ ስለ ምግብ በጀትዎ ተጨንቀዋል? ቤተሰብዎ [የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] መቀበል ይችል እንደሆነ ለማወቅ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ]ን ይጎብኙ። (173)
- ቤተሰቦች ትምህርት ቤት ሲዘጋ አስቤዛ እንዲገዙ ለመርዳት የ[የSummer EBT/SUN Bucks አስገባ] ፕሮግራም ለእያንዳንዱ ብቁ ልጅ [$120] ያቀርባል። ብቁነትን በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ላይ ይመልከቱ። (164)
- የበጋ የአስቤዛ በጀት መጨመር ያስፈልገዋል? በመኖሪያ አካባቢ ካሉ ጣቢያዎች ከሚገኙት ነጻ ምግቦች በተጨማሪ ለእያንዳንዱ ብቁ ልጅ [$120] ማግኘት ይችሉ ይሆናል። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (158)
- [የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] በዚህ የበጋ ወቅት በአንድ ልጅ በ[$120] የአስቤዛ ጥቅማ ጥቅሞች ልጆችዎን ለመመገብ ሊረዳዎ ይችላል። ቤተሰብዎ ብቁ መሆኑን ይመልከቱ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (156)
- በዚህ የበጋ ወቅት የአስቤዛ በጀትዎን ይጨምሩ - ለአንድ ብቁ ልጅ [$120] ጥቅማጥቅሞችን ያግኙ። በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ስለ [የSummerEBT/Sun Bucks ያስገቡ] ብቁነት የበለጠ ይወቁ (161)
- [የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ልጆች የሚያስፈልጋቸውን የበጋ ምግብ እንዲያገኙ ያግዛቸዋል! ስለዚህ የአስቤዛ ጥቅማጥቅም በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ላይ የበለጠ ይወቁ (135)
- የትምህርት ቤት ምሳዎች የሉም = የአስቤዛ ፍላጎት ይጨምራል። በ[የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ተጨማሪ የበጀት ጭማሪ ያግኙ። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (139)
- በቤተሰብዎ ውስጥ ላለ ለእያንዳንዱ ብቁ ልጅ [[$120] የአስቤዛ ጥቅማ ጥቅሞች በ[የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ያግኙ። በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ላይ የበለጠ ይወቁ (138)
- ማስታወሻዎች
- ማስታወሻ፦ የበጋ የአስቤዛ በጀትዎን በ[የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ያስፉ። ቤተሰቦች ለአንድ ብቁ ልጅ [$120] ጥቅማጥቅሞችን ያገኛሉ። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (162)
- አንዳይረሱ፦ በዚህ የበጋ ወቅት በ[የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ]፣ ብቁ የሆኑ ቤተሰቦች ለእያንዳንዱ ልጅ [$120] የአስቤዛ ጥቅማጥቅም ያገኛሉ። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (156)
- ይህን ያውቁ ኖሯል? ብቁ ከሆኑ፣ አስቤዛ ለመግዛት [የSummer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] መጠቀም ይችላሉ እንዲሁም ልጆችዎ ነፃ የበጋ ምግብ ማግኘት ይችላሉ። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (156)
- ጊዜው አልረፈደም! ልጆች በበጋ ወቅት ቤት ሲሆኑ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] የአስቤዛ በጀትዎን ለማሳደግ ይረዳል። ብቁ መሆንዎን ይመልከቱ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (161)
- የበጋ እረፍት ደርሷል! ብቁ ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦች በዚህ የበጋ ወቅት ለአስቤዛ ተጨማሪ ገንዘብ በ[የ Summer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ማግኘት ይችላሉ። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (176)
- SUN Bucksን ከሌሎች ጥቅሞች ጋር መጠቀም
- በዚህ የበጋ ወቅት፣ ልጆችዎ በንጥረ-ነገሮች የበለጸጉ ምግቦች እንዲመገቡ ለማድረግ [የSummerEBT/Sun Bucks ያስገቡ]ን እንደ SNAP፣ FDPIR፣ ወይም TANF ካሉ ሌሎች ፕሮግራሞች ጋር መጠቀም ይችላሉ። የበለጠ ይወቁ፦ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] (159)
- ምንም እንኳን ልጆችዎ በSNAP ወይም በሌሎች ፕሮግራሞች ምግብ ቢያገኙም በ[የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ]በኩል በአንድ ብቁ ልጅ [$120] ማግኘት ይችላሉ። በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ላይ የበለጠ ይወቁ (166)
- ልጆችዎ በዓመቱ የትምህርት ወቅት ነፃ ምግብ የሚያገኙ ከሆነ፣ በበጋው ወቅት ለ[የ Summer EBT/Sun Bucks ያስገቡ] ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ። በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ላይ የበለጠ ይወቁ (157)
- ልጆችዎ በንጥረ-ነገሮች የበለጸጉ ምግቦች እንዲመገቡ ለማድረግ [የSummer EBT/Sun Bucks]ን ከ SNAP ጥቅማጥቅሞች እና ሌሎች የበጋ ምግብ ፕሮግራሞች ጋር መጠቀም ይችላሉ። በ[ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ላይ የበለጠ ይወቁ (144)