Skip to main content

SUN Bucks/Summer EBT ናሙና ደብዳቤ ማመልከት ለሚያስፈልጋቸው ቤተሰቦች

የናሙና ደብዳቤ ለግዛቶች፣ ጎሳዎች እና ግዛቶች ከ NSLP ተሳታፊ ትምህርት ቤቶች ጋር በቀጥታ ብቁ ላልሆኑ እና ማመልከት የሚያስፈልጋቸው ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ለማከፋፈል። ማበጀት የሚፈልግ ጽሑፍ በቅንፍ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ተጠቁሟል።


[የትምህርት ቤት ዲስትሪክት ስም እና አርማ]

[የቤተሰብ መለያ ቁጥር_________]

ውድ [የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ስም]፦  

የቤተሰብዎ ገቢ ከፌደራል የድህነት ደረጃ 185% በታች ከሆነ [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ በዚህ ደብዳቤ ጀርባ ላይ ማስፈንጠሪያ ወይም የገቢ ሰንጠረዥ ያስገቡ][በቤተሰብዎ ውስጥ ያለ ልጅ (ልጆች) ስም] [የSummer EBT/SUN Bucksያስገቡ] ተብሎ ለሚጠራው አዲስ ፕሮግራም ብቁ ሊሆን ይችላል።  

ተሳታፊ ቤተሰቦች በበጋ ወቅት ከመደብሮች፣ ከአርሶ አደር ገበያዎች፣ እና ሌሎች የተፈቀደላቸው ቸርቻሪዎች ምግብ ለመግዛት የሚጠቀሙበት [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉት፦ $120 ለእያንዳንዱ በካርድ ላይ ብቁ ለሆነ ልጅ፣ በሦስት ጊዜ የሚከፈል $40፣ ወዘተ ይቀበላሉ] የሚቀበሉ ይሆናል።  

ልጆችዎ ብቁ እንደሆኑ ካሰቡ ቀላል የሆነ ማመልከቻ በመሙላት የ [የ Summer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ማግኘት ይችላሉ። ለ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ለማመልከት [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ የማመልከቻውን ሂደት እና የመገኛ አድራሻ ያስገቡ]። ለዚህ በጋ ጥቅማ ጥቅሞችን ለማግኘት እስከ [ቀን ያስገቡ] ማመልከትዎን ያረጋግጡ። ማመልከቻ ለመሙላት እገዛ ከፈለጉ ወይም ጥያቄዎች ካሉዎት [የግዛት/ITO አሠራሮች፦ የደንበኞች አገልግሎት ቁጥር፣ ወዘተ ያስገቡ] ያነጋግሩ።

የልጅዎን ስም፣ ትምህርት ቤት፣ እና የትውልድ ዘመን፣ እንዲሁም በቤትዎ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ስም፣ የቤተሰብዎ ገቢ፣ እንዲሁም የጥቅማጥቅም ካርዱ የሚላክበትን አድራሻ ማቅረብ አለብዎት። ለማመልከት ምንም ዓይነት ሰነድ ማቅረብ አይጠበቅብዎትም።  

ብቁ በሆነ አንድ ልጅ ከ $120 በላይ ከተቀበሉ [አስፈላጊ ከሆነ የዶላሩን መጠን ያስተካክሉ] ጥቅማጥቅሞቹን አይጠቀሙ። ስሕተቱን ለማረጋገጥ ወይም ለማረም [ያስተካክሉ የ Summer EBT/SUN Bucks ኤጀንሲ የመገኛ መረጃ ያስገቡ] በተቻለ ፍጥነትያነጋግሩ።  

[የ Summer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] በተጨማሪበቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ ከ 18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆችም በበጋ ወቅት ከበጋ የምግብ ጣቢያ ነጻ ምግቦችን መቀበል ይችላሉ። ለእርስዎ ቅርብ የሆነውን አድራሻ ለማወቅ ወደ 1-866-3-HUNGRY ወይም 1-877-8-HAMBRE መደወል (ወይም “የበጋ ምግቦች” በሚሉ ቁልፍ ቃላት ወደ 914-342-7744 የጽሑፍ መልእክት መላክ) ይችላሉ።

ጥያቄዎች ካሉዎት [የ Summer EBT/SUN Bucks ኤጀንሲ የደንበኞች አገልግሎት ቁጥርን ያስገቡ] ማነጋገር ይችላሉ።

ከሰላምታ ጋር፣

[ስም]

[ማዕረግ]

[ኤጀንሲ]

ገጽ ተዘምኗል: 26 የካቲት 2025