Skip to main content

SUN Bucks ጋዜጣ መጣጥፎች፡ ረጅም ቅርጽ

ለSummer EBT/SUN Bucks ብቁ ከሆኑ ልጆች ካላቸው ቤተሰቦች ጋር ለሚሠሩ ድርጅቶች (ለምሳሌ፦ ትምህርት ቤቶች፣ የምግብ ባንኮች፣ ተሟጋች ቡድኖች) የተዘጋጀ የበራሪ ጽሑፍ አጭር መግለጫ ማሳያ

[የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ]፦ [የክልል/ግዛት/ITO ስም ያስገቡ] በበጋ እረፍት ወቅት ለልጆች ያለውን የምግብ ተደራሽነት ለማሻሻል ፕሮግራም ያቀርባል

በዚህ የበጋ ወቅት [የክልል/ግዛት/ITO ስም ያስገቡ] የ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ያቀርባል ይህም ትምህርት ቤት ሲዘጋ ቤተሰቦች ለእያንዳንዱ ብቁ ለሆነ የትምህርት ቤት እድሜ ላይ ለሆነ ልጅ አስቤዛ ለመግዛት ወደ $120 የሚሆን [አስፈላጊ ከሆነ የዶላሩን መጠን ያስተካክሉ] የሚያቀርብ የበጋ የአስቤዛ ጥቅማጥቅም ፕሮግራም ነው። የበጋ ወቅት ብዙ ልጆች ከትምህርት ቤት የሚያገኟቸውን ነጻ እና የተቀነሰ ዋጋ ያላቸውን ምግቦች የሚያጡበት ጊዜ ሲሆን ቋሚ የሆነ ምግብ ለማግኘት እድሉ ላይኖራቸው ይችላል። አብዛኛዎቹ ብቁ የሆኑ ልጆች እነዚህን ጥቅማጥቅሞች በቀጥታ የሚያገኙ ሲሆን አንዳንድ ወላጆች ግን ማመልከት ይኖርባቸዋል። አዲሱ ፕሮግራም በሁሉም የእድሜ ክልል ያሉ ልጆች በማኅበረሰባቸው ውስጥ ካሉ የበጋ የምግብ ጣቢያዎች ከሚያገኙት ነጻ ምግብ ተጨማሪ ነው።

የ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ጥቅማጥቅሞች፦

  • የበለጠ ቁጥር ያላቸው ልጆች በምግብ መደብሮች ውስጥ ጤናማ የሆኑ ምግቦችን እንዲያገኙ ይረዳል።
  • የተለያዩ ምግቦችን ለመምረጥ ነጻነቱን ይሰጣል።
  • ለተሳታፊ ልጆች የምግብ ዋስትናን እና የምግብ ጥራትን ያሻሽላል።

ብቁነት፦

ልጆች የሚከተሉትን ካሟሉ ለፕሮግራሙ ብቁ ይሆናሉ፦

  • ቤተሰቡ በ [ያስተካክሉ፦ SNAP፣ FDPIR፣ TANF፣ ወዘተ]፣ ተሳታፊ ከሆነ ወይም
  • ልጁ National School Lunch ወይም School Breakfast ፕሮግራም በሚያቀርብ ትምህርት ቤት ይማራል እና የቤተሰብ ገቢ ለነጻ ወይም ቅናሽ ዋጋ ላላቸው የትምህርት ቤት ምግቦች መስፈርቶችን ያሟላል።

ምዝገባ

ብዙ ልጆች ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን እያገኙ ከሆነ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] በቀጥታ ያገኛሉ፣ ነገር ግን አንዳንድ ቤተሰቦች ማመልከት ሊኖርባቸው ይችላል።

  • ቤተሰቡ አስቀድሞ በ [ያስተካክሉ፦ SNAP፣ FDPIR፣ TANF፣ ወዘተ] ከተሳተፈ፣ በቀጥታ በ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ፕሮግራም ውስጥ ይመዘገባሉ። ቤተሰቦች ማመልከቻ መሙላት አያስፈልጋቸውም።
  • ቤተሰቡ በቀጥታ ካልተመዘገበ እና ልጁ ብቁ ሊሆን የሚችል ከሆነ፣ ቀላል ማመልከቻ በመሙላት [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ማግኘት ይችላሉ።

ማመልከቻ ስለመሙላት የበለጠ ለማወቅ [የSummer EBT/SUN Bucks ኤጀንሲን የመገኛ አድራሻ ያስገቡ] ያነጋግሩ።

[የበጋ EBT/SUN Bucks ያስገቡ] እንዴት እንደሚሠራ፦

ጥቅማጥቅሞቹ [ያስተካክሉ፦ ወደ EBT ካርድ ይጨመራሉ፣ በተለየ የEBT ካርድ ላይ ይቀርባሉ፣ ወዘተ] እና አስቤዛ ለመግዛት ሊያገለግሉ ይችላሉ። ቤተሰቦች ለበጋው ለአንድ ብቁ ልጅ $120 [የሚያስፈልግ ከሆነ የዶላር መጠኑን ያስተካክሉ] ያገኛሉ። ጥቅማጥቅሞች በተፈቀዱ ቸርቻሪዎች እንደ የምግብ መደብሮች እና የአርሶ አደር ገበያዎች እንደ ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ስጋ እና ሌሎች የፕሮቲን ምንጮች፣ ያልተፈጨ እህል እና የወተት ምርቶች ያሉ ጤናማ ምግቦችን ለመግዛት ጥቅም ላይ መዋል ይችላሉ። የበለጠ ለማወቅ እዚህ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ] ይጫኑ።

በማህበረሰብዎ ውስጥ ያሉ ልጆችን ያግዙ፦

[በማህበረሰብዎ ላይ በመመስረት ያስተካክሉ - ከዚህ በታች ያሉ የድርጊት ናሙናዎች]

  • መረጃውን በማህበረሰብዎ ውስጥ ያሰራጩ! ቤተሰቦች [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ፕሮግራም እና ጥቅማ ጥቅሞችን እንዴት ለልጆቻቸው ማግኘት እንደሚችሉ ያሳውቁ።
  • በቀጥታ የሚመዘቡ ልጆች ያሏቸው ቤተሰቦች የፖስታ አድራሻቸው የዘመነ መሆኑን እንዲያረጋግጡ ያበረታቱ። [እንዳስፈላጊነቱ ያስተክሉ፦ አድራሻን እንዴት ማዘመን እንደሚቻል የበለጠ መረጃን የሚሰጥ ማስፈንጠሪያ ያስገቡ]
  • በቀጥታ ለተመዘገቡ ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ ካርዳቸውን ፖስታ ውስጥ እንዲፈልጉ፤ ወይም በነባር ካርዳቸው ላይ ያለውን የሒሳብ ጭማሪ እንዲመለከቱ] ይንገሩ።
  • ብቁ ልጆች ሊኖራቸው የሚችሉ ቤተሰቦች እንዲያመለክቱ ያበረታቱ። [እንዴት ማመልከት እንደሚቻል የሚገልጽ ድሕረ-ገጽ/ማስፈንጠሪያ ያስገቡ]
  • ቤተሰቦች እዚህ [የ Summer EBT/SUN Bucks ለማመልከት ማስፈንጠሪያ ያስገቡ] ላይ ማመልከቻ እንዲሞሉ ያሳውቁ እና [እንዳስፈላጊነቱ ያስተክሉ፦ ለምሳሌ የትምህርት ቤት ዲስትሪክት ስም፣ ወርሃዊ ገቢ፣ ወዘተ. የመሳሰሉ በማመልከቻው ላይ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ያስገቡ] ለማመልከት እንዲያዘጋጁ ያሳውቋቸው።

ልጆች እና ታዳጊዎች ለመጫወት፣ ለማደግ እና ለመማር ዓመቱን ሙሉ ጤናማ ምግብ ያስፈልጋቸዋል። [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ቤተሰቦች በበጋው ወቅት ለልጆቻቸው እንዲበለጽጉ የሚያስፈልጋቸውን የተመጣጠነ ምግብ ማቅረብ ኣንዲችሉ ይረዳቸዋል። ስለዚህ አስደሳች አዲስ ፕሮግራም የበለጠ ለማወቅ [ድሕረ-ገጽ ያስገቡ]ን ይጎብኙ። በጋራ፣ ለልጆቻችን በጋውን የበለጠ ብሩህ ማድረግ እንችላለን።

ገጽ ተዘምኗል: 27 የካቲት 2025