የናሙና ደብዳቤ ለክልሎች፣ ጎሳዎች እና ግዛቶች በራስ ሰር ብቁ የሆኑ እና ማመልከት የማያስፈልጋቸው ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦች ለማከፋፈል ከትምህርት ቤቶች ጋር ለመካፈል። ማበጀት የሚፈልግ ጽሑፍ በቅንፍ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ተጠቁሟል።
[የትምህርት ቤት ዲስትሪክት ስም እና አርማ]
[የቤተሰብ መለያ ቁጥር_________]
ውድ [የወላጅ ወይም የአሳዳጊ ስም]፦
[በቤተሰብዎ ውስጥ ያለ(ሉ) የልጅ(ጆች) ስም(ሞች)] ትምህርት ቤት በበጋ ወቅት ሲዘጋ ቤተሰቦች ምግብ እንዲገዙ የሚያግዝ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ለሚባል ፕሮግራም ብቁ [ነው/ናቸው]። [የልጅ(ልጆች) ስም(ሞች)] በራስ ሰር ወደ ፕሮግራሙ ስለሚመዘገቡ ማመልከት አይጠበቅብዎትም።
በበጋ ወቅት ከመደብሮች፣ ከአርሶ አደር ገበያዎች፣ እና ሌሎች የተፈቀደላቸው ቸርቻሪዎች ምግብ ለመግዛት የሚጠቀሙበት [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉት፦ $120 ለእያንዳንዱ በካርድ ላይ ብቁ ለሆነ ልጅ፣ በሦስት ጊዜ የሚከፈል $40፣ ወዘተ ይቀበላሉ] በቀጥታ ሊደርስዎት ይገባል።
[የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ወደ እርስዎ [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ በፖስታ ይላክልዎታል፣ አሁን ላይ ባልዎት ካርድ ላይ ይሞላል ይህም በቀን] [ቀን ያስገቡ] ላይ ይሆናል። [የ Summer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ጥቅማ ጥቅሞች በ [የተሰጠበት ቀን] ጥቅም ላይ ለመዋል ዝግጁ የሚሆኑ ሲሆን እስከ [ጥቅማጥቅሞቹ የሚሰረዙበትን ቀን ያስገቡ] ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው፣ ከዚያ በኋላ ጥቅማጥቅሞቹ አይቀርቡም።
የጥቅማጥቅም ካርድዎ ወደ ትክክለኛው አድራሻ መላኩን ለማረጋገጥ አድራሻዎ በዚህ ዓመት ተቀይሮ ከሆነ [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ ለትምህርት ቤት ዲስትሪክትዎ ወይም ጥቅማጥቅም ለሚያቀርበው ኤጀንሲ ማሳወቅዎን ያረጋግጡ] ። የእርስዎን [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] ካልተቀበሉ አድራሻዎ ከ [ እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ አድራሻዎችን ለማሻሻል ወይም ለማረጋገጥ የሚረዳውን ሂደት ያስገቡ] ጋር አብሮ የዘመነ መሆኑን ያረጋግጡ።
በ [የSummer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] መሳተፍ ካልፈለጉ [እንዳስፈላጊነቱ ያስተካክሉ፦ እንዴት መርጦ መውጣት እንደሚቻል የሚገልጹ መመሪያዎች ያቅርቡ]።
ብቁ በሆነ አንድ ልጅ ከ $120 በላይ ከተቀበሉ [አስፈላጊ ከሆነ የዶላሩን መጠን ያስተካክሉ] ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፎችን አይጠቀሙ። ስሕተቱን ለማረጋገጥ ወይም ለማረም [የSummer EBT/SUN Bucks ኤጀንሲ የመገኛ መረጃ ያስገቡ] ያነጋግሩ።
ከ [የ Summer EBT/SUN Bucks ያስገቡ] በተጨማሪ በቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ ከ 18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆችም በበጋ ወቅት ከበጋ የምግብ ጣቢያ ነጻ ምግቦችን መቀበል ይችላሉ። ለእርስዎ ቅርብ የሆነውን አድራሻ ለማወቅ ወደ 1-866-3-HUNGRY ወይም 1-877-8-HAMBRE መደወል (ወይም “የበጋ ምግቦች” በሚሉ ቁልፍ ቃላት ወደ 914-342-7744 የጽሑፍ መልእክት መላክ) ይችላሉ።
ጥያቄዎች ካሉዎት [የ Summer EBT/SUN Bucks ኤጀንሲ የደንበኞች አገልግሎት ቁጥርን ያስገቡ] ማነጋገር ይችላሉ።
ከሰላምታ ጋር፣
[ስም]
[ማዕረግ]
[ኤጀንሲ]